Saturday, 17 March 2012 10:14

“ቀጠሮ አለኝ” ትያትር በጐንደር ተመረቀ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በግርማይ ከበደ ተጽፎ የተዘጋጀው “ቀጠሮ አለኝ” ትያትር ትናንት በጐንደር ከተማ ተመረቀ፡፡ በጐንደር ሲኒማ አዳራሽ የተመረቀው ትያትር፤ በአካባቢው ከተሞች ለእይታ እንደሚቀርብ አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ ጉዛራ ኢንተርፕራይዝ ባቀረበው በዚህ  ትያትር ላይ ማሩ አህመድ፣ ፋናዬ ታደሰ፣ አሳየሽኝ ምርጫ፣ ኃይሉ ፋንታሁን፣ ፋሲል ቀናው እና የሺፋና ምስጋና ይተውኑበታል፡፡

 

 

Read 1055 times Last modified on Saturday, 17 March 2012 10:16