Saturday, 17 March 2012 10:11

“ዝክረ ስብሃት” ነገ ይቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክለብ ያዘጋጀው “ዝክረ ስብሃት” ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት፣ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ይቀርባል፡፡ በደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ሥራዎችና የግል መገለጫዎች ዙሪያ ደራሲና ጋዜጠኛ አለማየሁ ገላገይ፤ ሥራዎቹን፣ ማህበራዊ ሕይወቱንና ጓደኝነትን በተመለከተ ደግሞ ወግ ፀሐፊው መስፍን ሀብተማርያም የውይይት መነሻ ሃሳቦች ያቀርባሉ ተብሏል፡፡

 

 

Read 1008 times Last modified on Saturday, 17 March 2012 10:13