እናት የማስታወቂያ ስራዎች ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ‹‹እመጓ›› በተሰኘው የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ መፅሀፍ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሲሆኑ በውይይቱ ላይ ፍላጎቱ ያለው ሁሉ እንዲሳተፍ አዘጋጁ ጋብዟል፡፡