በመርዕድ ነጋሽ ተጽፎ በዓለም ዘውገ የተዘጋጀው “የትዳር ያለህ” የተሰኘ አዲስ ፊልም በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት በሲኒማ አምባሳደር ይመረቃል፡፡ የ95 ደቂቃ ርዝመት ያለውን በቤተሰብ ዙሪያ የሚያጠጥን ፊልም ለመሥራት ዘጠኝ ወር የፈጀ ሲሆን አርቲስት ሰብለ ተፈራ፣ ውብአለም አለባቸው፣ ደምሴ በየነ፣ ሔለን ነዋይ እና ሌሎችም ተውነውበታል፡፡
Saturday, 10 March 2012 11:52
“የትዳር ያለህ” ፊልም ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና