Sunday, 16 October 2016 00:00

በ“ሽንብሩት” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ በደራሲ ድርቡ አደራ “ሽንብሩት” የተሰኘ ረዥም ልብ ወለድ ላይ ውይይት ያካሂዳል።
ለውይይት መነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና ሥነ - ፅሁፍ መምህር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ ሲሆኑ የጥበብ ወዳጆች በውይይቱ ላይ እንዲገኙ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 2258 times