Print this page
Monday, 05 March 2012 13:42

ብሔራዊ የስልክ ማውጫ ማክሰኞ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስልክ ማውጫ በመጪው ማክሰኞ ምሽት በሸራተን ሆቴል እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አኒፖል ሊሚትድ ኩባንያ (አፍሪካን ፎንቡክ) ያዘጋጀው ማውጫ በድረ ገፅ ብቻ በወር 20 ሚሊየን ጎብኚ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል፡፡ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የተዘጋጀውን ማውጫ ድርጅቱ ያዘጋጀው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በገባው ስምምነት ነው፡፡ የምርቃቱ የክብር እንግዳ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡

 

 

Read 1441 times Last modified on Monday, 05 March 2012 13:44