Saturday, 18 February 2012 10:45

የብርሃንና ሰላም አውደር እይ ዛሬ ይዘጋል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የተመሠረተበትን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የዛሬ ሳምንት ተከፍቶ  የነበረው ዓውደርእይ ዛሬ ይዘጋል፡፡ ከመጀመሪያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ገብረክርስቶስ ተክለሃይማኖት ጀምሮ እስካሁኗ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሙሉወርቅ ገብረሕይወት ድረስ 19 ሥራ አስኪያጆች በዘጠኝ አስርት ዓመታት ውስጥ ድርጅቱን በመምራት ከሀገሪቱ የሕትመት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ የነበረውን ማተሚያ ድርጅት መርተዋል፡፡ በአውደርእዩ የምስጢራዊ ሕትመቶችን፣ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን እና የኮሎኔል መንግስቱን ጉብኝት፣ የጋዜጦችን ሕትመትና ሌሎች እንቅስቃሴዎችን የሚያሳዩ ትዕይንቶች፣ ተካተውበታል፡፡

 

 

Read 1307 times Last modified on Saturday, 18 February 2012 10:47