Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 18 February 2012 10:42

በዘርአያዕቆብ ፍልስፍና ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

“ምርኮኛዋ መነኩሲት” ግለ ታሪክ መጽሐፍ ተመረቀ

የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት በዘርዐያዕቆብ ፍልስፍናዎች ላይ በተፃፉ መፃሕፍት ላይ ውይይት አዘጋጀ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የሚመሩት ዳር ዳናቸው አሰፋ ናቸው፡፡ በሌላም በኩል በጣሊያን ወረራ ወቅት ስለነበሩ አንዲት መነሴ ግለታሪክ የተፃፈው “ምርኮኛዋ መነኩሲት ወ/ሮ ደስታ ጣዲዬ” ግለታሪክ ባለፈው ማክሰኞ በቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ ተመረቀ፡፡ 116 ገፆች ያሉትን መጽሐፍ ያዘጋጁት አቶ ገብረመድህን በርጋ ናቸው፡፡

 

 

Read 2056 times Last modified on Saturday, 18 February 2012 10:44