Saturday, 18 February 2012 10:42

“ቁምነገር” ተማሪዎች ያስመርቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በ”ቁምነገር” መፅሔት ሥር የተቋቋመው “ቁምነገር የጋዜጠኞች ማሰልጠኛ ማዕከል” በመጪው አርብ ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ካዛንቺስ ምናለ ሕንፃ ቅፅር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መሥርያ ቤቱ የሚመረቁት 21 ተማሪዎች በሰረታዊ ጋዜጠኝነት ዘርፍ ከዜና አፃፃፍና ምንነት፣ በቃመጠይቅ አዘገጃጀት፣ በፊቸር አርቲክል አፃፃፍና ፕሬስ ሕግ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው፡፡ ለተመራቂዎቹም አንጋፋና ወጣት ጋዜጠኞች ልምድ አጋርተዋል፡ይህ በዚህ እንዳለ ማሰልጠኛው ሦስተኛ ዙር ስልጠናውን ከአዲስ አበባ ወጣቶች ማሀበር ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀ አስታቀ፡፡ ስልጠናው በቅርቡ በተመሳሳይ ስፍራ እንደሚቀጥልም ከማሰልጠኛው ማወቅ ተችሏል፡፡

Read 1878 times Last modified on Saturday, 18 February 2012 10:44