ልጄ ሂሳብና ፍልስፍና የመማር ነፃነት እንዲኖረው እኔ ፖለቲካና ጦርነትን ማጥናት አለብኝ፡፡
ጆን አዳምስ
- የህብረተሰብ ደስተኛነት የመንግስት ማክተሚያ ነው፡፡
ጆን አዳምስ
- ፍርሃት የአብዛኞቹ መንግስታት መሰረት ነው፡፡
ጆን አዳምስ
- አንድን ነገር ካልወደድከው ለውጠው፡፡ ልትለውጠው ካልቻልክ አመለካከትህን ለውጥ፡፡
ማያ አንጄሎ