Print this page
Saturday, 11 February 2012 09:29

ሦስተኛው ችሎት” ሰኞ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(1 Vote)

ዘወትር ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መታየት የጀመረው “ሶስተኛው ችሎት” ሥርአተ ፍትህና የሕሊና ዳኝነት ላይ ያተኮረ ትያትር የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በትያትር  ቤቱ ይመረቃል፡፡ መሠረት ሕይወት እና ራሄል ተሾመ ያዘጋጁትን ትያትር የደረሰው አያሌው ሞገስ ነው፡፡በትያትሩ ፈለቀ አበበ፣ ሞገስ ወልደ ዮሐንስ፣ እታፈራሁ መብራቱ፣ ሳሙዔል ተስፋዬ፣ ሕፃን ሳራ ሲሳይ እና መሠረት መብራቴ በዋነኝነት፤ ቅጣው ክፍሌና ውብሸት ማሙዬ በረዳትነት ይተውናሉ፡፡ ሁለቱ አዘጋጆች ትያትሩን ከሦስት ወር ባነሰ ጊዜ ለመድረክ ማብቃታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

 

Read 1185 times Last modified on Saturday, 11 February 2012 09:31