Saturday, 11 February 2012 09:29

አንጋፋው አርቲስት ማህሙድ ለመጀመሪያ ጊዜ በፊልም ምረቃ ተገኘ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

አንጋፋዉ አርቲስት ማህሙድ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ በፊልም ምርቃት ላይ ተገኘ፡፡ አርቲስቱ በክብር እንግድነት የተገኘው ባለፈውሰኞምሽት“ሃኒሙን” የተባለ የአማርኛ ፊልም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሲመረቅ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት አርቲስቱ እንደተናገረው፤ ኢትዮጵያዊ ፊልሞች ቢመለከትም በምርቃት ላይ ሲገኝ የመጀመርያው መሆኑን ጠቅሶ ፊልሙ በሕዝብ ዘንድ ተወዳድ እንዲሆን ያለውን ምኞት በመግለፅ ፊልሙን መርቋል፡፡

 

 

Read 1149 times Last modified on Saturday, 11 February 2012 09:31