ብርሃኑ ወርቁ ፅፎ ያዘጋጀውና ትእግስት ካሳ ፕሮዲዩስ ያደረገችው “አርግዣለሁ” ፊልም ነገ ሰኞ እና
የዛሬ ሳምንት በአዲስ አበባ ይመረቃል፡፡ በ95 ደቂቃ ፊልሙ ላይ አህመድ ተሾመ (ደንቢ)፣ ምትኩ
ፈንቴ፣ አልማዝ ኃይሌና ሌሎች ተሳትፈዋል፡፡
ብርሃኑ ወርቁ ፅፎ ያዘጋጀውና ትእግስት ካሳ ፕሮዲዩስ ያደረገችው “አርግዣለሁ” ፊልም ነገ ሰኞ እና የዛሬ ሳምንት በአዲስ አበባ ይመረቃል፡፡ በ95 ደቂቃ ፊልሙ ላይ አህመድ ተሾመ (ደንቢ)፣ ምትኩ ፈንቴ፣ አልማዝ ኃይሌና ሌሎች ተሳትፈዋል፡፡