Saturday, 11 February 2012 09:16

“Journey of Passion” የእንግሊዝኛ ልቦለድ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

“Journey of Passion” የአንዲት የሥነ ፅሁፍ አስተማሪ የሥነ ፅሁፍ አፍቅሮት ላይ የተፃፈው የደራሲ ቴዎድሮስ ተፈራ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ 4 ሰዓት በሀገር ፍቅር ትያትር ቤተ ትንሹ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ 289 ገፅ ያለው መፅሐፍ በ50 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን የሽፋን ስዕሉን የአዲስ አድማስጋዜጣ ሰዓሊ ሠርፀድንግል ጣሰው ሥሎታል፡፡  ይኸው መፅሐፍ በባህር ዳርም ይመረቃል፡፡

 

 

 

Read 1154 times Last modified on Saturday, 11 February 2012 09:18