አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመተባበር ዝግጅቱን ያቀረቡት፡፡