Saturday, 04 February 2012 12:32

የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ ሐሙስ ይከፈታል

Written by  መልካሙ ተክሌ
Rate this item
(0 votes)

ለአራት ቀናት የሚቆይ የኮንስትራክሽን እና አርኪቴክቸር አውደ ርእይ በመጪው ሐሙስ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ የአውደ ርእዩ አዘጋጅ ስፔሲፋይ ካምፓኒ እንዳለው፤ በአውደ ርእዩ የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን እቃዎች የሚቀርቡ ሲሆን በኢትዮጵያ አርኪቴክቸር ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕንፃ ኮሌጅ እና ከኢትዮጵያ አርኪቴክቶች ማህበር የሚገኙ ባለሙያዎች ትምህርታዊ ገለፃ ያደርጋሉ፡፡

 

 

Read 1145 times Last modified on Saturday, 04 February 2012 12:34