Monday, 31 August 2015 10:23

“ምፅኣተ ዓም-ሓራ” ፖለቲካዊ ልቦለድ ለንባብ በቃ

Written by 
Rate this item
(2 votes)

በፈቃዱ ሲሳይ የተፃፈው “ምፅኣተ ዓም-ሓራ… በአዲሶቹ ዓም-ሓሮች” የተሰኘ ፖለቲካዊ ልቦለድ መፅሃፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በ269 ገፆች የተቀነበበው ልቦለዱ፤ ለአገር ውስጥ በ75 ብር፣ ለውጭ አገር በ25 ዶላር ይሸጣል፡፡

Read 1915 times