Monday, 27 July 2015 11:23

የሰዓሊ ለማ ጉያና የልጁ የስዕል ኤግዚቢሽን ዛሬ ይከፈታል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

   የአንጋፋው ሰዓሊ ለማ ጉያ እና የሴት ልጁ የሰዓሊ ነፃነት ለማ የስዕል ስራዎች በጋራ የሚቀርቡበት የስዕል ኤግዚቢሽን ዛሬ ከጠዋቱ 5 ሰዓት ጀምሮ ይከፈታል፡፡
የልጅና የአባት የስዕል ኤግዚቢሽኑ የሚከፈተውና ለእይታ የሚቀርበው በአዲስ አበባ በሚገኘው የኦሮሚያ የባህል አዳራሽ ሲሆን፤ ኤግዚቢሽኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር አቶ አሚን አብዱልቃድር እንደሚከፍቱት ታውቋል፡፡

Read 1938 times