የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና የውይይት ክበብ፤ የከፍተኛ ትምህርትን ጠቀሜታና ፍልስፍና የሚያንፀባርቀውን የዕጓለ ገብረዮሃንስ ጥናታዊ ፅሑፍ ለውይይት እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት የሥነፅሑፍ ባለሙያ አቶ ሰሎሞን ተሰማ ናቸው፡፡