Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 21 January 2012 11:19

60 ሻማ የኪነጥበብ ማህበር 36ኛ ሻማውን ይለኩሳል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በሃዋሳ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው 60 ሻማ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች ማህበር 36ኛ ሻማውን ነገ በከተማዋ በሚገኘው በሥራ አመራር ተቋም በተለያዩ ጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚለኩስ ተገለፀ፡፡ በእለቱ ዝግጅት የትያትር ባለሙያው የአባተ መኩርያ የሕይወት ታሪክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር በሆኑት አቶ ነብዩ ባዬ የሚቀርብ ሲሆን አንጋፋው የትያትር ባለሙያ አባተ መኩርያም በክብር እንግድነት እንደሚገኝ ይጠበቃል፡፡ ዝግጅቱ በቅርቡ ህይወቷ ያለፈውን ጋዜጠኛ ፅጌሬዳ ሃይሉን እንደሚዘክርም ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 1660 times Last modified on Saturday, 21 January 2012 11:19