Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 14 January 2012 11:48

በፋና ኤፍ ኤም “ከመፃሕፍት ገፆች” ይጀመራል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኤፍ.ኤም 98.1 እና በደጀኔ ጥላሁን ፕሮሞሽን የሚቀርብ “ከመፃሕፍት ገፆች” የተሰኘ አዲስ የመፃሕፍት ትረካ ፕሮግራም በመጪው ማክሰኞ ሊጀመር ነው፡፡ ዘወትር ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ ምሽት ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 3፡30 የሚቀርበው ትረካ በሦስቱ ቀናት ይተላለፋል ተብሏል፡፡ በመጪው ማክሰኞ የበርታ ክሌይ ሥራ በሆነውና ዮሐንስ ገብረፃድቅ “የውበት ወጥመድ” በሚል በተረጐመው ረዥም ልብወለድ የሚሟሸው ትረካ በደጀኔ ጥላሁንና በአለምፀሃይ በቀለ ተራኪነት እንደሚቀርብ ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

 

Read 2624 times Last modified on Saturday, 14 January 2012 11:49