Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Friday, 06 January 2012 09:35

የሥነ ጥበብ አውደርእይ ተከፈተ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ለፊልም ባለሙያ ብርሃኑ ሽብሩ ሥራዎች አክብሮት የሚገለፅበት የሥነ ጥበብና ሥነ ራዕይ አውደርእይ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ረፋዱ ላይ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ተከፈተ፡፡ አርቲስት እመቤት በለጠ እና ዳይሬክተር ብርሃኑ ሽብሩ ያቀረቡት አውደርእይ እስከ ጥር 6 ቀን 2004 ዓ.ም በየቀኑ ከጧቱ 4 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ዝግጅቱ የብርሃኑ አድናቂ የሆነችው አርቲስት እመቤት ከኢትዮጵያ፣ ከካናዳ እና ቻይና ልምዷ በመነሳት ያዘጋጀቻቸው ሥዕሎችና የዳይሬክተሩን የሥነ ራእይ ሥራዎች ያካተተ ነው፡ በዚሁ ዝግጅት ኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነፅሁፍ፣ ሥነ ሥዕል እና ፊልም ዙርያ ውይይቶችም እንደሚካሄዱ ተገልጿል፡፡

 

 

Read 2616 times Last modified on Friday, 06 January 2012 09:40