Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Friday, 06 January 2012 09:29

“አሸንጌ” ፊልም ለውይይት ይቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የጣሊያን ወረራን አስመልክቶ የተሰራው የጳውሎስ ረጋሳ “አሸንጌ” ፊልም በመጪው ማክሰኞ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ውይይቱን የሚያቀርበው ሰኔ ክለብ ደ አዲስ የተባለ የፊልም አፍቃሪዎች ክበብ ነው፡፡ኒማፕሮግራሙአዘጋጅተስፋዬስመኝለአዲስአድማስእንደገለፀው፤ዝግጅቱመቅረብ የጀመረው የኢትዮጵያናየፈረንሳይን ፊልሞችለማስተዋወቅሲሆንአጫጭርፊልሞች፣ፊቸርፊልሞችናየፊልምባለሙያዎችተመክሮዎችናውይይቶች ይቀርቡበታል፡፡ የረዳት ፕሮፌሰር ሐይማኖት አለሙን “ግርዶሽ” የተሰኘ ፊልም አሳይቶ ለውይይት በማቅረብ አምና በታህሳስ ሥራ የጀመረው ክበቡ፤ ካሁን ቀደም የኤርምያስ ወልደአምላክን “አባትየው”፣ የአይዳ አሸናፊን “ጉዞው”፣ የቶፊቅ ሁሴንን “አቻዬ”፣ የኤፍሬም አለሙን “ስደት” እንዲሁም የፍራንሷ ትሩፎ ፊልሞች እና ሌሎችም ተስተናግደውበታል፡፡

 

 

Read 3789 times Last modified on Friday, 06 January 2012 09:33