Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Friday, 06 January 2012 09:29

ሚስተር X” እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በነፃነት ወርቅነህ ተደርሶ በቴዎድሮስ ተስፋዬ የተዘጋጀው “ሚስተር X” አክሽን ኮሜዲ ፊልም የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል፡፡በዩናይትድ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበውን ፊልም ለመሥራት ስምንት ወራት የፈጀ ሲሆን በዚህ የ105 ደቂቃ ፊልም ላይ ነፃነት ወርቅነህ፣ ራሄል ግርማ፣ ባዩሽ ከበደ፣ ጌታቸው ስለሺና ሌሎች 25 ያህል ባለሙያዎች በትወና ተሳትፈዋል፡፡

 

 

Read 1923 times Last modified on Friday, 06 January 2012 09:31