Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Friday, 06 January 2012 09:24

ደራሲ አውግቸው ተረፈ 10ሺ ብር ተሸለመ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በኢትዮጵያ ብሮድካስት ሰርቪስ (ኢቢኤስ) የቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያና “ሰን አርት” ማስታወቂያ አገልግሎት በሚቀርበው “ኢትዮጲስ” የተባለ የህፃናት ፕሮግራም ደራሲ አውግቸው ተረፈ 10ሺ ብር ተሸለመ፡፡ ደራሲው የተሸለመው ለሕፃናት የተለያዩ ታሪኮችና ተረቶችን በማዘጋጀት ለሀገር ታላቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል በሚል እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ በሸራተን አዲስ ስፖንሰርነት በሆቴሉ ውስጥ የተቀረፀ ሲሆን የገና እለት ለተመልካች እንደሚቀርብ ታውቋል፡፡

 

 

Read 2581 times Last modified on Friday, 06 January 2012 09:28

Latest from