Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Friday, 06 January 2012 08:48

ቶም ክሩዝ ቦክስ ኦፊስን ተቆጣጥሯል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ዕይታ ከበቃ አንድ ወር ያለፈው የቶም ክሩዝ “ሚሽን አምፖሲብል “ዘ ጐስት ፕሮቶኮል” ፊልም በ38.3 ሚሊዬን ዶላር ሳምንታዊ ገቢ የቦክስ ኦፊስን ደረጃ እየመራ እንደሆነ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ በፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት አዲስ ፊልም ለገበያ አለመብቃቱን የጠቆመው ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር፤ የቶም ክሩዝ ፊልም ለዕይታ ከበቃ ከወር በኋላ በመላው ዓለም በአጠቃላይ 366.5 ሚሊዮን ዶላር ከ31 በላይ ፊልሞች ላይ የተወነው የ49 ዓመቱ ቶም ክሩዝ፤ እስካሁን 6.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

 

 

Read 2022 times Last modified on Friday, 06 January 2012 09:23