የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ የኢቦላ በሽታ ስርጭት በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው፡፡ የድርጅቱ ሪፖርት ቀጣዮቹን መረጃዎች ይፋ አድርጓል፡፡
8.033 እስከ አሁን በኢቦላ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች
3865 በኢቦላ በሽታ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች
233 በኢቦላ በሽታ ህይወታቸውን ያጡ የጤና ባለሙያዎች
400 በበሽታው የተያዙ የጤና ባለሙያዎች
21 በኢቦላ ቫይረስ የተጠቃ ሰው የበሽታውን ምልክቶች የሚያሳይባቸው ቀናት
***
የየአገራቱ የጤና በጀት
በአሜሪካ የነፍስ ወከፍ አመታዊ የጤና በጀት $ 8895
በላይቤሪያ “ “ “ $ 65
በሴራሊዮን “ “ “$ 96
በጊኒ “ “ $ 32
በኢትዮጵያ “ “ $ 18
የዓለም ጤና ድርጅት ሌሎች መረጃዎች
በኤችአይቪ በየሳምንቱ - 4795 ሰዎች ይሞታሉ
በተቅማጥ በየሳምንቱ -2828 ሰዎች ይሞታሉ
በኢቦላ በየሳምንቱ -10ሺ ሰዎች ይሞታሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡
Published in
ዋናው ጤና