Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 31 December 2011 12:13

“ኑሮ እና ፖለቲካ” ለንባብ ደረሰ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

“የተስፋ ልጆች” እየተሸጠ ነው

አዲስ አድማስ ጋዜጣ እና ሌሎች የሕትመት ውጤቶች ላይ አጫጭር ልቦለዶችንና ወጐችን በመፃፍ የሚታወቀው በኃይሉ ገብረእግዚአብሔር፤ ከነዚሁ ሥራዎች መካከል በመምረጥ “ኑሮ እና ፖለቲካ” በሚል ርዕስ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ለንባብ አበቃ፡፡ ሰባ አንድ ታሪኮችን የያዘው ባለ 150 ገፆች መጽሐፍ ዋጋ 26 ብር ነው፡፡ የሽፋን ስዕሉን ሰዐሊ ክፍሎም በላይ ሥሎታል፡፡ በሌላም በኩል በዳንኤል አያሌው በላይ የተዘጋጀው “የተስፋ ልጆች” ረዥም ልቦለድ ታትሞ ለገበያ ቀረበ፡፡ 281 ገፆች ያሉት መፅሐፍ በ70 ብር እየተሸጠ ነው፡፡

 

Read 1792 times Last modified on Saturday, 31 December 2011 12:16