Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 24 December 2011 09:06

“ያላደፉ ነፍሶች” እና ሌሎች …” ለንባብ በቃ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በጋዜጠኛ ኃይለገብርኤል እንደሻው የተዘጋጁ አስራ አንድ ሥራዎች የተካተቱበት የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ  በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ “ምቀኞች”፣ “ማጅራት መቺዎቹ”፣ “ዳቦ ፍለጋ”፣ “ያን ሰሞን”፣ “እንጀራና ወጥ”፣ “ያላዳፉ ነፍሶች”፣ “አገር ሲያረጅ”፣ “እንመሸከንቱ”፣ “የሸንጎ ዓይን”፣ “ተረኛዋ” እና “አበራ ኩራቴ” የተሰኙ ታሪኮችን የያዘው ባለ 171 ገፅ መፅሐፍ በአሻራ አታሚዎች ኃ.የተ.የግ.ማ የታተመ ሲሆን ዋጋውም 32 ብር ነው፡፡

 

Read 2635 times Last modified on Saturday, 24 December 2011 09:10