ሦስት ወጣት ሠዐሊያንና ቀራፂያን ሥራዎቻቸውን ያቀረቡበት የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ አውደርእይ ባለፈው ማክሰኞ ተከፈተ፡፡ እስከ ታሕሣሥ 20 አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር 71 የዘይት ቅብ ሥራዎችን እና 21 ቅርፃ ቅርፅ ያቀረቡት ቅድስት ብርሃኔ፣ ጤናው ጌታሁን እና አስናቀ በላይ ናቸው፡፡