በኢትዮጵያ የመጀመርያው ዘመናዊ ልቦለድ ፊልም እንደሆነ የሚነገርለት “ሂሩት አባቷ ማነው?” የተሠራበት 47ተኛ ዓመት የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በፑሽኪን አዳራሽ በኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚከበር አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በቀጣዩ ሳምንትም ከፊልሙ ጋር የተገናኘ ዝግጅት እንዳለው ታውቋል፡፡