Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 10 December 2011 10:15

“አቢሲኒያ” ዛሬ የኪነጥበብ ቀን ያከብራል “ፖዮቲክ ጃዝ” ረቡዕ ይቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

አቢሲኒያ የስነጥበብና የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ሁለተኛ የኪነጥበብ ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አምስት ኪሎ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ቅፅር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ የሚቀርበው ዝግጅት ግጥሞች፣ አጫጭር ጭውውቶች፣ ባህላዊ ውዝዋዜ፣ ዘመናዊ ውዝዋዜን ያካተተ ነው፡፡ የግጥም ምሽትን ከሙዚቃ ጋር ያዋሀደው “ፖዮቲክ ጃዝ” በመጪው ረቡዕ ከምሸቱ 12፡30 በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይቀርባል፡፡ በዝግጅቱ አርቲስት ግሩም ዘነበ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ምስራቅ ተረፈና ሌሎችም ከመለከት የሙዚቃ ቡድን ጋር በመሆነ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡

Read 3057 times

Latest from