Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 10 December 2011 10:12

የኢትዮጵያ ባህላዊ ሥነ ሥዕል አውደርእይ ቀረበ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

“የሀገራችን ባህላዊ ሥነሥዕል ትናንትናና ዛሬ” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሥነሥእል አውደርእይ ቀረበ፡፡ አውደርእዩ ከትናንት ወዲያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሣሥ 22 በተቋሙ ቤተመዘክር የሥዕል አዳራሽ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ አውደርእዩን ስድስት በባህላዊ ሥዕል ታዋቂ የሆኑ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶችና ተቋሙ ናቸው በጋራ ያዘጋጁት፡፡

Read 2327 times