Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 03 December 2011 08:44

“አንድ ሰሞን እና “ኮመን ኮርስ” ፊልሞች ይመረቃሉ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ሙሉ እመቤት ፈለቀ እና ሰላማዊት ባልቻ ጽፈው ፕሮዲዩስ ያደረጉትና ኢዮብ ጌታሁን ያዘጋጀው “አንድ ሰሞን” የተሰኘ ፊልም ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ አንድ መቶ ደቂቃ በሚፈጀው ፊልም ላይ አርቲስት ችሮታው ከልካይ፣ ቤተልሄም ጌታቸው፣ ሰላማዊት ባልቻ፣ አማኑዔል አብዲሳ፣ መልካም ስራ አፈወርቅ፣ ሙላቷ አብጤ፣ መላኩ ፀጋሁን፣ ዮናታን እንድርያስ፣ ትዕግስት ከበደ እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ “ኮመን ኮርስ” የተሰኘው የአማርኛ ፊልም እንዲሁ ነገ አዲስ አበባ በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች እና በሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ ሕሊና ሲሳይ፣ ዘርይሁን አስማማው፣ ዮሐንስ ተፈራ፣ ነፃነት ወርቅነህና ሌሎችም የተወኑበትን ፊልም ያዘጋጀው ተክሉ ጥላሁን ሲሆን አቅራቢው ደግሞ ፋሬስ ኢንተርቴይመንት ነው፡፡

Read 2613 times

Latest from