Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 03 December 2011 08:39

“ብራይት ሚሊኒየም ኦሮሚያ” የሙዚቃ ትርኢት ያቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በቱሪዝም፣ በወጣቶችና ደም ልገሳ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰው “ብራይት ሚሊኒየም ኦሮሚያ”፤ የሦስት ቀናት የሙዚቃ ትርኢትና ባዛር አዘጋጀ፡፡ በአዳማና በሻሸመኔ ከተሞች እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ማህበሩ፤ ከትርዒቱና ባዛሩ የሚያገኘውን 4ዐ በመቶ ገቢ በከተሞቹ ለሚገኙ የተመረጡ ወጣት ማዕከላትና ትምህርት ቤቶች እንደሚሰጥም ለማወቅ ተችሏል፡፡ በመጪው አርብ የሚከፈተው ዝግጅት በሦስተኛው ቀን እሁድ ይዘጋል፡፡

Read 1254 times