Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 26 November 2011 09:06

የተስፋ ገብረሥላሴ መፅሐፍ ነገ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

የፊደል ገበታ፣ የፀሎት መፃሕፍትንና ሌሎች የሥነፅሑፍ ውጤቶችን አትመው በማከፋፈል የሚታወቁት የተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ የሕይወት ታሪክ መፅሐፍ ነገ ከጧቱ ሦስት ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ “ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ” በሚል ርእስ የተዘጋጀውን ባለ 352 ገፅ መፅሐፍ ያዘጋጀው ”ፓራሜራ” እና “ማዕበል” በሚሉ ፊልሞቹና በፖሊስ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋዜጠኝነቱ የሚታወቀው ወሰን ደበበ ነው፡፡ “ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ” የባለታሪኩ ተስፋ የትውልድ ስፍራ በሆነችው ቡልጋ ውስጥ አክርሚት በተባለች ሥፍራ ባለፈው ሳምንት በልዩ ዝግጅት የተመረቀ ሲሆን መፅሃፉ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ሲሰራጭ 60 ብር የሚሸጥ ሲሆን በጠንካራ ሽፋን የተዘጋጀው 100 ብር ለገበያ እንደሚቀርብ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 3221 times

Latest from