Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 19 November 2011 14:44

“ነፃ አርት ቪሌጅ” የጥበብ አውደርእይ አዘጋጀ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ነገ ተጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የጥበብ አውደርእይ ማዘጋጀቱን “ነፃ አርት ቪሌጅ” አስታወቀ፡፡ አምስት የሥዕል፣ አራት የሙዚቃ ዝግጅቶችን፣ ሁለት የሕፃናት ሥዕል ዎርክሾፖችን፣ የጥበብ ባዛር፣ የፎቶና የቪዲዮ ዝግጅቶችንና የሥነ ፅሑፍ ምሽቶችን ያካተተው አውደርእይ የሚቀርበው በፈረንሳይ ፓርክ ነው፡፡

Read 2163 times