Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 12 November 2011 08:25

ሚዩዚክ ሜይዴይ ስለ አለቃ ገብረሃና ሕልውና ያወያያል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በሚዩዚክ ሜይዴይ የመፃህፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ “አለቃ ገብረሃና እውነት ናቸው ወይስ ተረት” በሚል ርእስ ሕልውናቸው ለውይይት ይቀርባል፡፡ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ጥናት የሚያቀርበው ወግ ፀሐፊው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሲሆን፤ ውይይቱ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት 5 ኪሎ በሚገኘው የብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ይካሄዳል፡፡

Read 4865 times