ህብረተሰብ

Saturday, 27 April 2019 10:43

መልካም እረኛ አጣን!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለመቶ አመታት ምናልባትም ከዚያ በላይ ኢትዮጵያ በደም የታጠበች፣ በእንባ የጠቆረች ሀገር ነች፡፡ ከንጉሥ ንጉሥ ሲቀባበሏት፣ አንዱ ሌላውን ከስልጣን ለማውረድ አሊያም ግዛት ለማስፋት ጦር ሲማዘዝ፣ ጦሩ የሚበላው ከኢትዮጵያዊት እናት ማህጸን የወጣውን ልጅዋን ነበር፡፡ የወንድ ልጅ እናት በዚህ ጦስ በእንባዋ እየታጠበች፣ ግጥምዋን…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢዛቤላ ቴዎድሮስ የ10 ዓመት ታዳጊና የ5ኛ ክፍል የሊሴ ገ/ማርያም ተማሪ ናት፡፡ ገና በ10 ዓመቷ በዓለም ላይ ትንሿ “እስኩባ ዳይቨር” ወይም ውቅያኖስ ጠላቂ ለመሆን በቅታለች፡፡ “ስኩቫ ዳይቪንግ” ምን ማለት ነው ለምትሉ፣ የትኛውም ውሃ ያለበት አገር ከ10 ዓመት በላይ ያለ ሰው የሚያደርገውና…
Rate this item
(2 votes)
“the best is yet to be” ይላል ቤን እዝራ።‹እድሜ ይስጠን እንጂ፣ ዘመኑ የበጎ ነው። ገና እያበበ እየደመቀ ይሄዳል› የሚል መንፈስ የያዘ ነው እንበል። ‹ለውጥ ሁሉ ለበጎ ነው› እንደማለት።‹ችግር ካለም፣ ለክፉ አይሰጥም። ሳያውቁ በጥቃቅን ስህተት፣ በጊዜያዊ ዝንፈትና ድክመት ሳቢያ የሚፈጠር ችግር፣…
Rate this item
(3 votes)
“--ጥላቻና ዘረኝነት ለማንም አይበጅም፤ ሁሉንም ነው የሚያጠፋው፡፡ በጥላቻና በዘረኝነት ቅስቀሳ አንድን የህብረተሰብ ክፍል (ዘር) አነሳስቼ፤ ስልጣን ይዤ በሰላም እኖራለሁ ማለት፤ ከንቱ ህልም (ቅዠት) ነው፡፡--” ውድ አንባቢያን፤ ሁላችንም እንደምናውቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ በአሁኑ ወቅት ትልቅ ተስፋን በያዘና ፈተናና ተግዳሮት በበዛበት ወሳኝ የለውጥ…
Rate this item
(3 votes)
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ወንድሜ አቶ ሙሼ ሰሙ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የሚያዝያ 5 ቀን 2011 ዓ.ም እትም ላይ “ስለ ሕግ ሳይሆን ስለ ሪፐብሊኩ አምላክ” በሚል ርእስ የጻፈው መጣጥፍ ነው:: (ሙሼን “አንተ” ያልኩት ባለን የ30 ዓመታት ጓደኝነትና ቀረቤታ ምክንያት ነው)የአቶ ሙሼ…
Rate this item
(1 Vote)
· በዩኒቨርሲቲው ረብሻና ብጥብጥ ተቀስቅሶ አያውቅም · ለአርብቶ አደሮች ነፃ የመድኃኒት አገልግሎት እንሰጣለን · የጅግጅጋ ነዋሪን የሚያገለግል ሪፈራል ሆስፒታል ገንብተናል በ1999 ዓ.ም የተመሰረተው ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፤ በሁለት ኮሌጆችና በ60 መምህራን ነበር ስራ የጀመረው፡፡ ባለፉት 12 ዓመታት በብዙ ዘርፎች ራሱን እያሳደገና እየገነባ…
Page 10 of 180