ህብረተሰብ

Rate this item
(8 votes)
አየሩ ሞቃት ቢሆንም ምቾት የማይነሳ ነው። የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ፣ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ነኝ፡፡ ዕድሜያቸው በግምት ከ6-7 የሚሆን ሁለት ህፃናት፣ መኪኖች በሚርመሰመሱበትና ሰዎች በሚተላለፉበት መንገድ ዳር ተቀምጠዋል። እየተጨዋወቱ ይሳሰቃሉ፡፡ ከዓለም ተነጥለው፣ የራሳቸውን ትንሽዬ ዓለም የፈጠሩ ይመስላሉ፡፡ ብቻቸውን ናቸው፡፡ ከጥቂት…
Rate this item
(1 Vote)
 • ከስኳር ፕሮጀክቶች ማጥ የባሰ ረመጥ? (የነፋስ፣ የፀሐይ፣ የእንፋሎት የኤሌክትሪክ ፕሮጀክቶች)! • መንግስትን ከአክሳሪ የብክነት ፕሮጀክቶች አመል ማላቀቅ! • ከመንግስት የተትረፈረፈ የስራ እድል? አይገኝም። የስራ እድል ምንጭስ የግል ኢንቨስትመንት! • የብር ሕትመት፣ የዋጋ ንረት፣ የደነዘዘ ኤክስፖርትና የተናጋ ሕይወት፣... ከእንግዲህ አይደገምም?…
Rate this item
(0 votes)
ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በ42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደምትገኘው አቦቦ ወረዳ ያቀናነው ባለፈው እሁድ ማለዳ ላይ ነበር፡፡ የጉዟአችንም ዋንኛ ዓላማ በክልሉ በተለይም በአቦቦ ወረዳ ውስጥ ስለሚገኙ የእርሻ ልማት ኢንቨስትመንት ስራዎችና ከዚሁ ጋር በተያያዘ በወረዳው በስፋት ይስተዋላል ስለሚባለው የመልካም አስተዳደር…
Rate this item
(2 votes)
 “ወንድ ልጅ ሲከፋው፤ ውጭ አገር ይመኛል፤እዚህ ያላደለው፤ እዚያ ምን ያገኛል”የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን፤ የሐገራቸውን ታሪክ ያለ ሚዛን ይዳኛሉ፡፡ በአባቶቻቸው ዓይን የሚያዩትን ጉድፍ ዘወትር አብዝተው ሲያነውሩ፤ እነሱ በዓይናቸው ግንድ ተሸክመው ይዞራሉ፡፡ አባቶቻቸውን፤ ‹‹ብዝሃነትን ማክበር ያልቻሉ ጨቋኞች›› እያሉ በስድብ ጭምር ይኮንናሉ፡፡ ግን እነሱ…
Rate this item
(0 votes)
- “ሻሸመኔ የመላው ጥቁር ህዝቦች የቃልኪዳን ምድር ናት” – ማማ አስካለ ስላሴ ሁለተኛው የመላው አፍሪካ ራስተፈርያኖች ስብሰባ (All African Rastafrians Gathering 2018) ከትናንት በስቲያ በሻሸመኔ ከተማ የተጀመረ ሲሆን ስብሰባው ለ11 ቀናት የሚካሄድ መሆኑ ታውቋል፡፡ ልዩ ስብሰባው በትናንትና እለት ለ88ኛው የቀዳማዊ…
Rate this item
(1 Vote)
የማንነት ጥያቄ ከሚነሳበት አወዛጋቢው የወልቃይት ጠገዴ አካባቢ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ መጥተዋል፡፡ በማንነታችን ምክንያት በደል ደርሶብናል የሚሉት የወልቃይት ተፈናቃዮች፤ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የፌደራል መንግስት ፍትህ እንዲሰጧቸው ተማጽነዋል፡፡ ከወጣቶቹ መካከል አራቱን የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ አነጋግሮ፣…