ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 Stealing someone’s thunder /የአንድን ሰው ‹ተንደር› መንጠቅ/ ወይም thunder stealing/ ‹ተንደር› ነጠቃ/ ለአንድ ሰው ሊሰጥ የተዘጋጀውን አትኩሮት/ በሆነ መንገድ ቀምቶ ለራስ ማድረግ ማለት ነው፡፡ በሀዘኑ፣ በደስታው፣ በንዴቱ፣ በቁጭቱና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከባለቤቱ ይበልጥ ስሜትን መግለፅ/ማንጸባረቅና ትኩረት መሳብ ‹ተንደር› ነጠቃ ነው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ክፍል 1አሁን ባለንበት ወቅት ፖለቲካዊም ሆኑ ሌሎች ፅንሰ ሐሳቦች የጥንቱን ቁመናቸውን በጊዜ ሂደት እያጡና እየተለጠጡ (Concept stretching) ለአያሌ ትርጓሜዎች የተጋለጡበት ዘመን ነው። ቀደም ሲል በጥቅሉ ይፈተሹ የነበሩ ሳይንሳዊ የዕውቀት ዘርፎችም፣ ዛሬ ሺህ ቦታ እየተሸነሸኑ እንደየ አካባቢው አውድ በነፍስ ወከፍ ጥናት…
Rate this item
(1 Vote)
 • ለማንቋሸሽ የሚያገለግሉ አባባሎች የትኞቹ ናቸው? “የግለሰብ ሃሳብ”፣ “ራስ ወዳድነት” የሚሉ አባባሎች። • ግን ለምን ማጥላላትና ማንቋሸሽ?! አእምሮና እውቀት የግል ስለሆነ፤... ሕይወትና ብቃት የግል ስለሆነ!1. “ራስ ወዳድ” ብሎ ማውገዝ ትርጉሙ ምንድነው?... • ቤት ሰሪ እና ቤት ሰርሳሪ፣... የራሱን ኪስ የሚያስከብርና…
Rate this item
(3 votes)
በወዲያኛው ሣምንት የተወሰኑ ልባም ወጣቶች ወደ ታሪካዊው የአንዋር መስጊድ በመሄድ፣ የጽዳት ሥራ ማከናወናቸውን አይተናል፡፡ እነዚህ ወጣቶች በአዲስ አበባ ከተማ የኮልፌ ወጣቶች ክርስቲያን ማህበር አባላት ናቸው፡፡ የክርስትና እምነት ተከታዮች የሆኑት እነዚህ ልባም ወጣቶች፤ ከኮልፌ ወደ መርካቶ ሄደው፣ በአንዋር መስጊድ የጽዳት ሥራ…
Rate this item
(2 votes)
በዚያን ጊዜ አውቄና በቅቼ ለእኔ ስለተደረገልኝ መመስከር ባልችልም፣ አድጌና ኖሬ ያየሁት፣ ያረጋገጥኩት የሴትን ልጅ እናትነት ነው፡፡ ሴትም ትሁን ወንድ፣ አንድ ሕፃን በተወለደ ጊዜ፣ የእኔ ብላ ሰፍ ብላ ልጅን የምትፈልግ እናት ናት፡፡ ምንም አይነት ምግብ መቀበል በማይችልበት በዚህ ሰዓት ጡቷን አጥብታ…
Rate this item
(1 Vote)
የዘንድሮ አዲስ ዓመት ለየት ያለ ነው፡፡ በአገሪቱ ላይ በመጣው ለውጥ የተነሳ የዜጎችም መንፈስና ስሜት ተለውጧል፡፡ የነጻነት አየር እየነፈሰ ይመስላል፡፡ ይሄን ተከትሎም ለአዲሱ ዓመት በርካታ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ወደ አገራቸው ገብተዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን ከዓለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ይመስላል፡፡ በዚህ ልዩ ወቅት ታዲያ ዋዜማውን የት…