ህብረተሰብ

Tuesday, 01 January 2019 00:00

‹‹ውሃ ወደ ወሰዱት ይሄዳል››

Written by
Rate this item
(0 votes)
‹‹ማይ ኀበ ወሰድዎ የሐውር›› ይላሉ የቅኔ ተማሪዎች፡፡ (ውሃ ወደ ወሰዱት ይሄዳል ማለታቸው ነው፡፡) አንድ ባለ መስኖ ውሃውን ወደፈለገው አቅጣጫ እያዞረ አትክልቱን ያጠጣበታል፡፡ ውሀው ወደ ምሥራቅ እንዲፈስለት ከፈለገ፣ በምሥራቅ በኩል አጎድጉዶ ይቆፍርለታል፡፡ ወደ ምዕራብ እንዲፈስለት ከፈለገ እንዲሁ በምዕራብ በኩል ይቆፍራል፡፡ ከምዕራብ…
Rate this item
(0 votes)
የእርስ በእርስ ግንኙነት አንዱ ወገን ከሌላው ጋር በጋራ ጉዳይ ይስማማል፤ አንድኛው ከሌላኛው ተለይቶ የራሱን ማንነት ያንፀባርቃል፤ ፍላጎቱንና ስሜቱን እንዳቅሙ በማሟላት ይኖራል። ለሌላው ተጣማጅ ግን የግሉ የሆነውን ባህሪ እንዲያንፀባርቅ አይፈቅድለትም፡፡ ክፍል 1ላለፉት ጥቂት ዓመታት በእርስበርስ ግንኙነት ዙሪያ በርካታ ሰዎችን አማክሬያለሁ፡፡ በወላጆችና…
Rate this item
(5 votes)
ለሁሉም ጊዜ አለው ይባላል፡፡ ይህን ጊዜ ለማምጣት እኛም፣ እኛን የሚቃወሙን ክፍሎችም ተረባርበንበት ይሆናል፡፡ ዛሬ “አማራ ነኝ” ማለት እና በአመራርነት መደራጀት፣ እንደ ትናንቱ “የወያኔን መንገድ ተከተላችሁ፣ አገር አፍራሾች” በሚል አያስወቅስም፡፡ የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) እስከ 1995 ዓ.ም ይተዳደርበት በነበረው ደንቡ…
Rate this item
(2 votes)
 · ግጭት፣ ህገ-ወጥ የመሣሪያ ዝውውር፣ የፀጥታ ስጋት፣ የመሠረተ ልማት ችግር--- ተጋርጠዋል · በተለየ ድምቀት ይከበራል በተባለው የጥምቀት በዓል፤ በርካታ ዳያስፖራዎች ይታደማሉ · ቻቺ ታደሰ የውጭና የአገር ውስጥ አርቲስቶች የሚሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት ታዘጋጃለች ባለፈው ነሐሴ 2010 ዓ.ም የጎንደር ከተማ አስተዳደርን እንዲመሩ…
Rate this item
(2 votes)
• አንድ የውጭ ሚዲያ፣ ሪፎርሙን የሚያጥላላ ዘገባ እንዲሠራ የ200 ሺ ዶላር ክፍያ ቀርቦለት ነበር • እርስበርስ ለመጠፋፋት መነሳታችን ለኦሮሞ ህዝብ አይጠቅምም - ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ • ለአለም ጭምር አዲስ የሆነ ርዕዮተ አለም ለማስተዋወቅ ዝግጅቱ ተጠናቋል ተባለ የህዝብ ትግል ከማይለቀስበት ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
- 95ኛ ዓመት ልደታቸውን በአስመራ ለማክበር አቅደው ነበር - የዓይን ብሌናቸው በቃላቸው መሰረት ተለግሷል ከመስከረም 28 ቀን 1994 ዓ.ም እስከ መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ.ም ድረስ ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት መቶ አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ ይህቺን ዓለም የተሰናበቱት የዛሬ ሳምንት ነበር- አርብ…