ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
አበው፤ ‹‹ውኃ የጥቅምት ማን ቢጠጣሽ፣ ምክር የድሃ ማን ቢሰማሽ›› ይላሉ፡፡ ነገሬን ከተራ ሰው የመጣ ነው ብለው እንደማይንቁብኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ውስጥ የሚሠሩ ጓደኞች ነበሩኝ፡፡ ሚኒስትሩ፤ ጋዜጦች በምን ጉዳዮች ላይ እንደሚጽፉ አንብበው መረጃ እንዲሰጧቸው መድበዋቸው ነበር፡፡ በትምህርትም…
Rate this item
(3 votes)
• መንግስት በየቦታው ጣልቃ እየገባ፣ ነፃ ገበያውን እያበላሸ ነው የቆየው • ከውጭ የሚመጣው የፓልም ዘይት በዓመት 450 ሚሊዮን ዶላር ያስወጣል • እነ ኤፈርት፣ ጥረት- -- ኢንዶውመንት ሳይሆኑ የንግድ ድርጅቶች ናቸው • ከሚኒስትሩ በታች ያለ ሰራተኛ ሁሉ ተወዳድሮ ነው መቀጠር ያለበት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በቋንቋ፣ በኃይማኖት፣ በባህልና በሌሎች ማህበራዊ እሴቶች እጅግ የተሰበጣጠረ ሕዝብ ያለባት አገር እንደመሆኗ፣ ሁሉንም ሕዝብ እኩል አከባብሮና አቻችሎ ሊያኖር የሚችል መንግስታዊ አወቃቀር ያስፈልጋታል። ለዚህም ፌደራላዊ የመንግስት አወቃቀር ተመራጭና ምቹ ስለመሆኑ ምንም አያከራክርም፡፡ ጥያቄው ያለው የፌደራሊዝም ሥርዓቱ በምን መሰረት ላይ ይዋቀር…
Rate this item
(2 votes)
• እንኳን ኢትዮጵያዊው ቀርቶ የዓለም ህዝብ ተባብሮ ቅርሱን ከጥፋት ይታደገዋል • ቤተ ክርስቲያን፤ እንደ ህዝቡ ሁሉ አቤቱታ ማቅረብ ነው የምትችለው • ለላሊበላ ህዝብ ቅርሱ እንጀራው ነው፤ ኑሮው ነው፤ እስትንፋሱ ነው ባለፈው ሳምንት የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ አደጋ ተጋርጦበታል፤ በአስቸኳይ መፍትሄ…
Rate this item
(1 Vote)
(የእንግሊዙ ሚኒስትር፤ በኤርትራና በኢትዮጵያ) በአፍሪካ ለረጅም ጊዜ የቆየ ነው የሚባልለት በኢትዮጵያ መንግስትና በኤርትራ አማጽያን መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት፣ በግንቦት ወር 1983 ዓ.ም በኤርትራ ነጻ መውጣት ሲደመደም፣ የሁለቱ አገራት ሕዝቦች መከራ ያበቃ መስሎ ታይቶ ነበር፡፡ ይሁንና በአካባቢው ሠላም ከሰፈነ ገና አሥር…
Rate this item
(1 Vote)
(የእንግሊዙ ሚኒስትር፤ በኤርትራና በኢትዮጵያ) ባየህ ኃይሉ ተሠማ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. በአፍሪካ ለረጅም ጊዜ የቆየ ነው የሚባልለት በኢትዮጵያ መንግስትና በኤርትራ አማጽያን መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት፣ በግንቦት ወር 1983 ዓ.ም በኤርትራ ነጻ መውጣት ሲደመደም፣ የሁለቱ አገራት ሕዝቦች መከራ ያበቃ መስሎ ታይቶ ነበር፡፡ ይሁንና በአካባቢው…