ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 - ባህልና ቋንቋን የሥልጣን መስፈርያ ማድረግ ትልቅ ስህተት ነው - የበዳይ ተበዳይ ታሪክ ማራገቡ ጠቃሚ አይደለም - ታሪክን እንደ ትዝታ ማየት መልመድ አለብን አንዳንድ የኢትዮጵያ ልሂቃን ታሪክን የውዝግብና የግጭት ምንጭ በማድረግ ረገድ ሚናቸው ቀላል አይደለም፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና…
Rate this item
(1 Vote)
(አጽንቼ ያቆምኩትን ባለውለታውን ዞሮ የወጋው ዘመን ባንክ) ከ20 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አገር ቤት ተመልሼ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ስስራ እንደመቆየቴ፣ የስራዬ ባህሪ ከባንኮች ጋር ያገናኘኝ ነበርና አዘውትሬ ወደተለያዩ የአገሪቱ ባንኮች እሄድ ነበር፡፡ ሁሉም ባንኮች ግን፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን የማይጠቀምና…
Rate this item
(5 votes)
የጽሁፌን ርእስ ያገኘኋት ከፌስቡክ ነው፡፡ አበበ አለበል የተባለ ወዳጄ የፌስቡክ ግድግዳው ላይ “ለሰው፣ ለመንግስት፣ ለፈጣሪ የማትመች ህዝብ ሆይ! እንዴት አመሸህ?” የሚል አጭር መልእክት አስፍሮ አነበብኩና አቀማመጡን ገልብጬ ለዚህ ጽሁፌ ርዕስ ላደርገው ወደድሁ፡፡ብዙ ሰዎች “ሕዝብ እንደ ሕዝብ አይሳሳትም ወይም ሕዝብ እንደ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለምክርም ሆነ ለአዳዲስ የዕውቀት ሸመታ የልብ ወዳጅነት ያልተዘመረለት ት/ቤት ነው። “አልተዘመረላቸውም” ካልኳቸው የቅርብ ወዳጆቼ አንዱ፤ “ከእንዴት ሰነባበትን” የዘወትር ወጋችን አስከትሎ የወረወረብኝ የጥያቄ ናዳ፣ የሦስት ዓሥርት ተኩል ዓመታት አቋሜን መፈታተን ብቻ ሳይሆን፤ መቶ ሰማኒያ ዲግሪ የአመለካከት ለውጥ እንዳደርግ ጭምር ያስገደደኝ ነበር፡፡ርዕሰ…
Rate this item
(2 votes)
ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሕዝቡ መሪውን ራሱ እንዲመርጥ የሚያስችለውን አሠራር (ፕሬዚዳንታዊ መንግስት) ወይም ደግሞ እንደ አሁኑ ፓርቲው መሪውን እንዲመርጥለት የሚያደርገውን አሠራር (ጠቅላይ ሚኒስቴራዊ መንግስት)፤ ከሁለቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ፈቃዱን እንዲያስታውቅ፣ ለሕዝቡ በሪፈረንደም ዕድል ይሰጠው ዘንድ ለመሞገት አራት ማስረጃዎች አቀርባለሁ።1ኛ/ ሕዝቡ አዋቂ…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ከሰማኒያ በላይ ብሔረሰቦች እንደሚገኙ ለረጅም ጊዜ ሲነገር ቆይቷል፡፡ ያሉ ግን ለይተን ያላወቅናቸው ብሔረሰቦች ይኖራሉ ብለው የጠረጠሩትና ወደ ጥናቱ የገቡት ዶ/ር ባይለኝ፤ ይህን ቁጥር ወደ ሁለት መቶ ከፍ አድርገውታል፡፡ ለይተን ያላወቅናቸውን ለይተን በማወቃችን፣ “ሕዝቦች” እያልን ስንጨፈልቃቸው የቆዩትን፣ ከዚህ ሳጥን አውጥተን…