ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 ከዘጠነኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ በግለሰብ ት/ቤት ውስጥ በፅዳት ሰራተኛነት ተቀጥራ ስትሰራ አመታትን ላስቆጠረችው ወ/ሮ ትዕግስት እጅጉ፤ የምትመራው ህይወት ከፈጣሪ ተሰፍሮ የተሰጣት፣ በእሷ አቅምና ችሎታ ሊሻሻል የማይችል አድርጋ የቀተበለችው ነበር፡፡ ከምትሰራበት ት/ቤት በሚከፈላት 400 ብር ወርሃዊ ደመወዟ በግንበኝነት የቀን ስራ አነስተኛ…
Rate this item
(2 votes)
ከሁለት ወራት በፊት በቡራዩ ከተማ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ለተጎዱ ወገኖች ቴዲ አፍሮ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን ተከትሎ፣ በማኅበራዊው ሚዲያ ላይ የደረሰበትን ትችትና ዘለፋ አስመልክቶ የተሰማኝን ቅሬታ በፌስቡክ ገጼ ላይ አሥፍሬ ነበር፡፡ በጊዜው በጽሑፌ ላይ ከተሰጡ አስተያየቶች መካከል፤ “ዘፋኝና ዘፈን አገር አያቀናም፣…
Rate this item
(10 votes)
እንደሚታወቀው ሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ፤ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት የጀመሩት ከደርግ ውድቀት በኋላ ነው፡፡ “ሚድሮክ ኢትዮጵያ” የተባለው ኩባንያ ከመቋቋሙ በፊት ሼህ ሙሐመድ ከአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተሰማ ጋር “አል-ታድ ኢትዮጵያ” የሚል ኩባንያ አቋቁመው በኮንስትራክሽን ዘርፍ ተሰማርተው እንደነበርም ይታወሳል፡፡ ከዚያ በኋላ የመንግስት የልማት…
Rate this item
(3 votes)
ሰላም ካለ በሰማይ መንገድ አለ “አሁንም እሳትና አበባ ከፊታችንአለ”በሐገራችን ጎላ ብለው ከሚታዩ ችግሮች መካከል አንዱ ሰፊ የጸጥታ መደፈርስ ችግር ነው፡፡ በተለያዩ ክልሎች የምንመለከተው የጸጥታ መደፍረስ በጣም ያሳስበናል፡፡ ይህ ችግር አጠቃላይ ስርዓቱን ለቀውስ የሚዳርግ ችግር እንዳይሆን ያሰጋል፡፡ በቅርቡ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ብቅ…
Rate this item
(2 votes)
በአማራ ክልል ውስጥ ያለው እጅግ የሚልቀው ማኅበረሰብ፣ ችግርና ድህነት የኅልውና ሰረሰሩን ሊበጥሱት ታግለዋል፤ ጥለዋል፤ ወድቀውም ገልብጠዋል፡፡ ይኸ ማኅበረሰብ ሌሎች አያሌ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ የደረሰባቸው አሣር ደርሶበታል፤ የመከራ ዘመኑን በሌላ የመከራ ዘመን ተሸጋግሯል፡፡ ከክልሉ ውጪ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ተበትኖ ኑሮውን በመምራት፣ አገሩን…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የቆየውን የልዩነት ዘመን ለመቋጨት በቅርቡ በተፈጸመው ውሕደትና አንድነት ብዙ ሰው ቢደሰትም፣ የፓትርያርኮቹ ሁለት መሆን ግን አንዳንዶችን ሲያሳስብ፣ አንዳንዶችን ደግሞ ሲያደናግር ይታያል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ቤተ ክርስቲያኒቱን በመተቸት እንደ መመጻደቅም ያደርጋቸዋል፡፡ ለአንዳንዶች በፍትሐ ነገሥታችን ላይ ያለውን…
Page 12 of 173