ፖለቲካ በፈገግታ
“ጐበዝ! ቁርጥ እየበላን ፎቶ እንነሳ!” ባለፈው ሳምንት ተቃዋሚዎች ኢህአዴግን/መንግስትን በተመለከተ ለሁለት አስርት ዓመታት ወጥረው ይዘውት የነበረውን አቋም የቀየሩ የሚያስመስል ስሜት የተንፀባረቀበት ድንገተኛ መግለጫቸውን አንብቤአለሁ - እዚሁ ጋዜጣ ላይ፡፡ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ክስተቱን “ስልታዊ ማፈግፈግ” ሲሉት፤ ሌሎች ደግሞ ተቃዋሚዎች እኮ “ተከረበቱ”…
Read 4470 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የአዳራሽ ምህዳርም እየጠበበ ነው! የዛሬ ፖለቲካዊ ጨዋታችንን አሃዱ የምንለው በሩሲያ ሥሪት ቀልድ ነው፡፡ ምነው… ልማታዊ መንግስታችን እኮ ወዳጅነቱ ከቻይና እንጂ ከሩሲያ አይደለም፡፡ በርግጥ ሩሲያም ብትሆን የቀድሞ ፍሬንዳችን ነበረች! (ጥሎብን ፍሬንዶቻችን ኮሙኒስቶች ናቸው!) አሁን ነገር መቆስቆሱን ትተን በቀጥታ ወደ ቀልዳችን፡፡ በወህኒ…
Read 3248 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለ ነፃነት ነፃነት የማይከፋፈል አንድ ቃል ነው፡፡ ለማጣጣምም ሆነ ልንታገልለት ከፈለግን ለሁሉም ለማዳረስ ዝግጁ መሆን አለብን፡፡ ባለፀጋ ይሁን ድሃ፤ ከኛ ጋር ተስማማም አልተስማማም፤ ዘራቸው ምንም ይሁን ምንም ቢሆን፤ ወይም የቆዳቸው ቀለም…ለሁሉም ልናዳርስ ይገባል፡፡ ዌንዴል ልዊስ ዊልኪ (አሜሪካዊ ፖለቲከኛና ጠበቃ) ነፃነት…
Read 2986 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ዋንጫ ይዘጋጃል አቶ ሳህሉ ገ/ወልድ የኢ.እ.ፌ ፕሬዝዳንት በተሳትፎው የተፈጠረብኝ ስሜት ሁሉም የተሰማው ነው፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ እንደምታስተውለው ንቅናቄው ህዝባዊ ነው፡፡ ይህን ከፍተኛ ሞገድ በኋላ መንግስት ሊያስተባብረው ሞክሯል፡፡ የህዝብ ንቅናቄው ቀድሞ ወጥቷል ብዬ አስባለሁ፡፡ አሁን መንግስት ይህን በስፋት አደራጅቶ ለማጠናከር ነው…
Read 2948 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Wednesday, 04 April 2012 09:37
ከኢህአዴግ 4 ድርጅቶች በሙስና የሚመራው ይነገረን! የጎረቤት ነዳጅ የራስ ነዳጅ ማለት ነው!
Written by ኤሊያስ
ጐረቤታችን ኬንያ ሰሞኑን ትልቅ ፌሽታ ላይ ትመስላለች (ፌሽታ ይነሳት!) ለዘመናት ተሰውሮ የኖረ የነዳጅ ዘይት በከርሰ ምድሯ አግኝታለች እኮ! ደግሞ ዝም ብሎ እንዳይመስላችሁ! ኬንያ ውስጥ ተገኝቷል የተባለው ነዳጅ እኮ “ጥቁር አረቦች” ሊያሰኛቸው የሚችል ነው ተብሏል - በማስረጃ ባይደገፍም፡፡ በእውነቱ ይሄን የብልፅግና…
Read 3223 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለ ሙስና ማንም ቢሆን በቆሻሻ እግሩ በአዕምሮዬ ላይ እንዲረማመድብኝ አልፈቅድለትም፡፡ ማህትማ ጋንዲ ውዱ መንግስታችን፡- የሚያወራኝ ሰው የማገኝ ከሆነ… ኮስተር ያለ ውይይት ካንተ ጋር አደርጋለሁ፡፡ ስቲግ ላርሰን መንግስት የበለጠ ሲዘቅጥ ህጐች የበለጠ ይበረክታሉ፡፡
Read 2949 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ