ባህል

Saturday, 01 August 2015 14:24

ውሸትና ሮቦት…

Written by
Rate this item
(12 votes)
“ውሸት ስንናገር በጥፊ የሚያጠናግር ሮቦት በየቦታው ይተከልልንማ!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… የመዋሸት ነገር ካነሳን አይቀር…ይቺን ስሙኝማ… አባት ሆዬ ማንም ሰው ውሸት በተናገረ ጊዜ በጥፊ የሚያጮል ሮቦት ይገዛል፡፡ ከዛም አንድ ቀን እራት ላይ ሊሞክረው ይወስናል። አባትየውም ልጁን “ከሰዓት በኋላ የት ነበርክ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!መስከረምም ደረሰ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ፡፡ ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ አምና ከዘንድሮው እየተሻለ ከተረተ አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ምስኪን ሀበሻ:- አንድዬ ከብዙ ጊዜ በፊት እንዲሁ ነገሩ ሁሉ ግራ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ኢድ ሙባረክ!ሰውየው ጓደኛው ዘንድ ስልክ ደውሎ እንዲህ ይለዋል፡፡ “ምክር ከፈለግህ የጽሁፍ መልእክት ላክልኝ፣ ጓደኛ ከፈለግህ ደውልልኝ፣ እኔን ከፈለግኸኝ ወደ እኔ ና…ገንዘብ ከፈለግህ ግን የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም…” ብሎ ዘጋው፡፡ስሙኝማ…ጓደኝነት፣ ወዳጅነት ምነዋ እንዲህ ቅጡን አጣ! የምትሰሙት ሁሉ አገር ታምሶ…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እናት ልጇ እስር ቤት ነው፡፡ እናም አንዳንድ የቤት ሥራ የሚያግዛት ሰው አጥታ ተቸግራለች፡፡ ታዲያላችሁ…ለልጇ ደብዳቤ ትጽፋለች፡፡ “የተወደድከው ልጄ፣ አንተ ከታሠርክ በኋላ ኑሮ በጣም ከብዶኛል፡፡ የጓሮ አትክልት ስፍራውን የሚቆፍርልኝ ሰው አላገኘሁም፡፡ ድንችና ቲማቲሙን መትከል አልቻልኩም…” ብላ ትጽፍለታለች፡፡ ልጁም…“እማዬ፣ እባክሽ እሱን…
Rate this item
(3 votes)
ብዙ የናፈቁን ዜናዎች አሉ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለቱ ልጆች እያወሩ ነው፡፡ አንደኛው ልጅ ምን ይላል… “አባዬ የሁሉም ነገር ዋጋ እየጨመረ ነው ሲል ሰማሁት፡፡” “ምንድነው የጨመረው?”“የምግብ፣ የልብስ፣ የቤት ኪራይ ሁሉ ጨምሯል አለ፡፡ ደግሞ ምን አለ መሰለህ!”“ምን አሉ?”“የሆነ ነገር ቁጥሩ ቀንሶ ማየት ጓጉቻለሁ አለ፡፡”ጓደኝየው ምን…
Saturday, 27 June 2015 08:31

የፎሪ፣ የፎሪ…”

Written by
Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ባል ሚስቱን… “እኔ ብሞት ሌላ ባል ታገቢያለሽ?” ሲል ይጠይቃታል፡፡ እሷም…“በጭራሽ አላገባም፣” ትለዋለች፡፡ እሱም…“ታዲያ ካላገባሽ ከማን ጋር ትኖሪያለሽ?” ሲል ይጠይቃታል፡፡ እሷም…“ከእህቴ ጋር እኖራለሁ፣” ትላለች፡፡ አያይዛም… “አንተስ፣ እኔ ብሞት ሌላ ሚስት ታገባለህ!” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ ምን ብሎ ቢመለስላት ጥሩ ነው…“በጭራሽ፣ እኔም…