ባህል

Saturday, 13 September 2014 13:15

ዕርቅና ፍቺ…

Written by
Rate this item
(2 votes)
‘እውነት’ ይህን ያህል ‘አኩርፋናለች’ እንዴ! ልክ ነዋ… አይደለም ቤተኛችን ልትሆን አልፎ፣ አልፎ እኛ ዘንድ ‘ለቡና ብቅ ማለቱን’ ሁሉ ትታዋለች፡፡ እንደውም እውነት መናገር “ለክርና ማተቤ…” ምናምን ማለት የሀቀኝነት መለኪያ ሳይሆን ‘ከዘመኑ ጋር አብሮ መሄድ አለመቻል’ ነው፡፡ እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን…
Rate this item
(4 votes)
EBCን እንዴት እንቀበለው? እ.ኤ.አ በ1964 ዓ.ም የመጀመርያውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሊያበስረን የተበሰረው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ - ኢቲቪ እነሆ የስያሜ ለውጥ አድርጎ EBC በሚል አዲስ ስያሜ የቀድሞውን ስርጭት ቀጥሏል፡፡ የስያሜ ለውጥ ለማድረግ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት እና በአጠቃላይ በማንነት ለውጥ ዙርያ አዲሱ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁማ! ፊታችን ሳይጨፈግግ፣ ልባችን በስጋት ሳይነጥር፣ ስሜታችን የነሀሴ ሰማይ ሳይመስል… እንድንቀበለው ያድርግልንማ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ አንዳንዴ ግራ የሚገባችሁ ነገር አለ፡፡ ‘እንደ ሌላው ዓለም ለመሆን’ እንደ ገናና አዲስ ዓመት የመሳሰሉ በዓላትን “ለምን ወደ እነሱ አቆጣጠር አንለውጥም!” የሚሉ…
Rate this item
(2 votes)
ከተማዋ “ፋጥግዚ” ነበር የምትባለው፡፡ አንበሳና ነብር የሚውልባት ዱር ጫካ ነበረች፡፡ እጅግም ታስፈራ ነበር፡፡ ልጆች ሳለን ከብት አግደን፣ አደን አድነን፣ ገበሬዎች ሆነን አድገንባታል፡፡ አሁን ግን ከተራራ እና ድንጋይ በቀር ጫካና ሸለቆ አላየሁምጥንት እኮ ነው የምልሽ..አሁንማ መሬቱም አረጀ መሰለኝ.. ድንጋዩም ቆላውም በረታ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የዚህ ዓመት ‘ፍጥነት’ አይገርማችሁም! እንኳንም ተንደረደረ! ልክ ነዋ… ደስ የማይሉ ነገሮች ‘ሚዛን የደፋበት’ ዓመት ነዋ! ‘ጦስ ጥምቡሳሳችንን’ ይዞ ይሂድማ!ነገርዬው ምን መሰላችሁ… የሚያሳዝነው ደግሞ ለከርሞም ደመናው ስለመገለጡ እርግጠኛ ሆነን መናገር አለመቻላችን ነው፡፡ መሽቀንጠር ያለባቸው ትከሻችን ላይ የተከመሩ ችግሮች በዙብና! ስሙኝማ…እንግዲህ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ይሄ የቡሄ ነገር… ክፈት በለው በሩን የጌታዬን ክፈት በለው በሩን የእመቤቴን ይባል የነበረው…‘ጌታዬ’ና ‘እመቤቴ’ የተባሉት ቃላት ምነዋ ‘ተሰረዙሳ! አሀ…ከዘንድሮ የእጅ አዙር “ጌታዬ”፣ “እመቤቴ” የበፊቱ እኮ ‘ግልጥና ግልጥ’ ነበራ! ስሙኝማ…የቃላት ነገር ካነሳን አይቀር…እንግዲህ የአዲስ ዓመት ዋዜማም አይደል! እናማ…ከወዲሁ…