ባህል

Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ!ዋዜማ ነው፡፡ ዛሬ ምሽት ከተማዋ ያው እንደለመደባት፣ (ምናልባትም አዳዲስ ልምዶችን ጨምራ!) በ‘አውራ ጣቷ’ የምትቆምበት ነው፡፡ ነገና ከነገ ወዲያ የሌሉ ይመስል፣ ሲነጋ የዓለም ፍጻሜ ይመስል… ይጠጣል፣ ይበላልም፡፡ ከመስከረም ጀምሮ.. አለ አይደል… “በቀን ሦስቴ መመገብ እንደናፈቀኝ ነገር…” ስንል…
Rate this item
(4 votes)
“--የሰለጠኑ የሚባሉት በጣም እርቀውን የሄዱት አንድም በዚህ ነው፡፡ ግለሰብም ሆነ ተቋም ላይ እንደፈለጉ መዛት አይችሉም፡፡ ተጠያቂነት ይኖራላ! እኛ ዘንድ ነው እንጂ ለምንም ነገር ተጠያቂነት የሌለበት ዘመን ላይ የተደረሰ የሚመስለው! ያውም በየጓዳውና በየጎድጓዳው ሳይሆን በአደባባይ፣ ሲብስም በመገናኛ ብዙኃን!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንዴት ያለው…
Rate this item
(2 votes)
 --”አይ ፖለቲካ! እንደው እኮ አፋችሁን ሞልታችሁ እንዲህ ስትናገሩ ግርም ይለኛል፡፡ ስለ የትኛው ፖለቲካ ነው የምታወራው! ንገረኛ… እዚህ ሀገር ፖለቲካ የሚባል ነገር አለ እንዴ! ፖለቲካ ፓርቲ ነን የሚሉ ጉዶች በየቀበሌው ስለተፈለፈሉ፣ ፖለቲካ አለ ማለት ነው እንዴ!---” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… ነገርዬው ሁሉ…
Rate this item
(3 votes)
"ስሙኝማ…‘የታሪክ ሊቅነት’ ‘የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተንታኝነት’ ምናምን የመሳሰሉ ኒሻኖች እኮ ሁላችንም በዜግነታችን የተሰጠን መብት ነገር ሆኗል፡፡ የምር ግን… አንዳንዴ በምንሰማቸው በምናነባቸው ‘የታዋቂ ሰዎች’ አስተያየቶች መገረም ብቻ ሳይሆን… እየተሳቀቅን ነው፡፡ ወጣቶቻችን “ኸረ ሼም ይያዝህ” የሚሉት እኮ የእውነት ግራ ቢገባቸው ነው፡፡--"እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከድሮ የሀይ…
Rate this item
(3 votes)
“--ሚዲያው ባለፉት ወራት ለያዥ፣ ለገናዥ በሚያስቸግር ሁኔታ የድፍረትን ‘በርሊን ዎል’ ሰብሮ የወጣ ቢመስልም…አለ አ ይደል…ውስጡ ‘ ፍርሀት’ የፈጠረው ድ ፍረት ያለ ነ ው የ ሚመስለው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እናማ “እዚህ አካባቢ መጸዳዳት ክልክል ነው፣” አይነት ‘የጨዋ ደንብ’… ማስጠንቀቂያዎች አሉ፡፡እኔ የምለው…ከዚህ በፊት ያወራናት…
Rate this item
(5 votes)
“የዓለም ፖለቲካ ማለት የተረበሸ ቤተሰብ ማለት ነው” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዛሬ ቴሌቪዥን ላይ መቅረቤ ነው፡፡ አሀ...አገር ሁሉ ሱፍና ከረባቱን ግጥም እያደረገ “እዚሀ ነኝ፣” ሲል እኛ ምን ቤት ነን!ጠያቂ፡— ተመልካቾቻችን የዛሬው እንግዳችን ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያ ጉዳይ ብዙ ሥራ የሠሩ ናቸው፡፡ (ቆይ…ቆየኝማ ወንድም ጋሼ…‘ብዙ…
Page 3 of 56