ባህል

Saturday, 19 August 2017 14:45

የፍቅር አውሎ ነፋስ

Written by
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምኑም፣ ምናምኑም ግራ እየገባው ያለው ምስኪን ሀበሻ እንደገና ወደ አንድዬ ሄዷል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— እንዴት ከረምክ! ለመሆኑ ደህና ነህልኝ ወይ?ምስኪን ሀበሻ፡— አ…አንድዬ!…አንድዬ፡— ምነው ተርበተበትክ፣ እኔንም ደህና ነህ ወይ አትለኝም እንዴ?ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ… ት…ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው፡፡ ግን አንድዬ በ…በደህናህ… ይቅርታ…
Sunday, 06 August 2017 00:00

“ቢዚ ነኝ…”

Written by
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሐምሌም አለቀ… ዓመቱም ሊያልቅ ነው፡፡ የምር ግን… አለ አይደል… የስምንተኛው ሺህ ምልክቶች ከሚባሉት ዓመቶች አንዱ ይህኛው ሳይሆን አይቀርም፡፡ ልክ ነዋ…ለምን እንደሆን እንጃ እንጂ ለብዙዎቻችን ኸረ “ጦሳችንን ይዞ ጥርግ ይበል” የሚባል አይነት ዓመት ሆኗል፡፡ መለስ ብላችሁ ምን ያህል ልብ የሚሞላ፣…
Rate this item
(12 votes)
 “ንጉሱ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት አባት ናቸው” “ሀብቴም፣ ጉልበቴም፣ ዕውቀቴም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስተማር ይውላል” ቀ.ኃ.ሥ “ጃንሆይ - ለትምህርት”የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ በ1923 ዓ.ም ንጉሠ ነገስት ተብለው የአፄውን አክሊል ሲደፉ፣ አገሪቱን ወደ ስልጣኔ ለመምራት የሚያስችሉ ጉዳዮችን በእርጋታ እንደመረመሩ አምባሳደር ሞገስ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ!ስሙኝማ ዓመቷ ሽው አለች አይደል! ገራሚ ዓመት ነው…እንዲሁ እንዳንጫነጨን ገብቶ አብሶብን ሊሄድ ነው፡፡ዓመት ሁለት ዓመት ሲሄድ እያያችሁጊዜው ገሠገሠ ለምን ትላላችሁበዘመነ ግሥገሣ ዕድሜያችን ተማርኮያለፍነው እኛ ነን ጊዜ አይደለም እኮብለዋል ከበደ ሚካኤል፡፡እኔ የምለው… እንግዲህ ጨዋታም አይደል… “በደህና አውለህ፣ በደህና አሳደረኝ” ማለትን…
Rate this item
(11 votes)
“--የኢትዮጵያን እግር ኳስ ለማሳደግ ምን መደረግ አለበት የሚለውን ከሚነግሩን ይልቅ የቬንገር መነሳት አርሴናል ላይ ስለሚያመጣው ተጽእኖ አንድ ጥራዝ ሙሉ የሚነግሩን ተንታኞች በዙብና! (ለነገሩ አንዳንዴ በየቡድኑ ካሉ ኳስ አመራሮች ውስጥ በፍጹም ቅጣት ምትና በእጅ ውርወራመካከል ያለውን ልዩነት ማስረዳት የማይችሉ አሉ ብንባል…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንደ በፊቱ “ኃጢአት ስለሠራሁ ይፍቱኝ!” ምናምን አይነት ኑዛዜ ነገር አሁን አለ እንዴ! መጠየቅ አለብና!…ዙሪያችንን የሚሆኑትንና የማይሆኑትን ነገሮች እያየን መጠየቅ አለብና! እንደው ተሳስቶ እንኳን “ኃጢአቶቼን ይቅር ቢለኝ እስቲ ለነፍስ አባቴ ልተንፍስው…” ብሎ የሚናገር የጠፋ ነው የሚመስለው፡፡ አሀ…እንደዛ ቢሆን ክፋቱ፣…